The following text field will produce suggestions that follow it as you type.

Barnes and Noble

Loading Inventory...
Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ

Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ in Franklin, TN

Current price: $19.00
Get it in StoreVisit retailer's website
Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ

Barnes and Noble

Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ in Franklin, TN

Current price: $19.00
Loading Inventory...

Size: OS

This is a relative translation of Shining As I am. Shining As I Am is a heartfelt story that helps children understand autism through the eyes of a young child who experiences the world in a unique way. With gentle words and colorful illustrations, this book explores the beauty of differences, teaching patience, acceptance, and empathy.
Perfect for children, Parents, and educators, Shining As I am fosters a deeper understanding of what it means to embrace difference in ability and to be kind and supportive.
እንዳለሁ አበራለሁ
ከልብ በመነጨ ፍቅር የተጻፈ ነው፡፡ የታሪኩ ባለቤት ለልጆች ኦቲዝም ምን እንደሆነ በቀላል ቋንቋ እንዲረዱ ያስረዳል፡፡ ይህ ታሪክ በልዩነት ውስጥ ያለን ውበት አጉልቶ ያሳያል፡፡ ልጆችንም መታገስን መቀበልን እና ርህራሄን ያስተምራል፡፡
ለሁሉም ልጆች ለወላጆች እና ለመምህራን እጅግ ጠቃሚ መጽሃፍ ነው፡፡
ልዩነትን መቀበል እና ድጋፍ መስጠት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ በጥልቅ ያስረዳል፡፡
ልጆችን ከህጻንነታቸው ጀምሮ ፍቅር መልካምነትና ርህራሄን ማስተማር ለነገ የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ይህም ልጆች የማገናዘብ አቅማቸው እንዲጎለብት፤ ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነት እና ጓደኝነት እንዲማሩ እንዲሁም ለሌሎች የማሰብን አስፈላጊነት አውቀው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡
ልጆችን መልካምነትና ርህራሄን ማስተማር አርቆ አሳቢ እንዲሆኑ፤ ሰው አክባሪ እንዲሆኑ እንዲሁም ለሚኖሩበት ህብረተሰብ ሃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች ሆነው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡
በፍቅር የተሞላ መሰረት ልጆች የዳበረ እድገት እንዲኖራቸውና በዙሪያቸው ያለን ሰው የሚረዱና የሚያግዙ ድንቅ ሥብዕና ያላቸው የህብረተቡ አካል እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

More About Barnes and Noble at CoolSprings Galleria

Barnes & Noble is the world’s largest retail bookseller and a leading retailer of content, digital media and educational products. Our Nook Digital business offers a lineup of NOOK® tablets and e-Readers and an expansive collection of digital reading content through the NOOK Store®. Barnes & Noble’s mission is to operate the best omni-channel specialty retail business in America, helping both our customers and booksellers reach their aspirations, while being a credit to the communities we serve.

1800 Galleria Blvd #1310, Franklin, TN 37067, United States

Powered by Adeptmind